ሀሀብት ስቶርYe-Buna ሱቅ
31 ጥቅሎች · ሁሉም በአማርኛ

ድርጅትዎን በሥርዓት የሚያስኬዱ ዝግጁ ሲስተሞች

ለኢትዮጵያ ድርጅቶች የተዘጋጁ የንግድ፣ የፋይናንስና የአስተዳደር ጥቅሎች — Excel ሲስተሞች፣ የአማርኛ መመሪያዎችና የWord ቅጾች። አንድ ጊዜ ይክፈሉ፣ ወዲያውኑ ያውርዱ። ክፍያ በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።

ድርጅት ማቋቋምና አስተዳደር

ሂሳብ፣ ፋይናንስና ንግድ

ዘርፍ ተኮር ጥቅሎች

ዘርፍ-ተኮር የአስተዳደር ሲስተሞች

የNGO ፕሮጀክት፣ በጀትና የለጋሽ ሪፖርት አስተዳደር — ከፕሮፖዛል እስከ ኦዲት

ለNGOዎች፣ ለCSOዎችና ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች
2,999 ብር
የመድኃኒት ቤት (ፋርማሲ) ሙሉ አስተዳደር — ክምችት፣ የማብቂያ ቀን፣ ሽያጭ፣ ግዢና ትርፍ

ለፋርማሲና ለመድኃኒት መደብር ባለቤቶችና ፋርማሲስቶች
2,999 ብር
የግል ክሊኒክ ሙሉ አስተዳደር ሥርዓት — ታካሚ፣ ቀጠሮ፣ ክፍያ፣ መድኃኒትና ትርፍ

ለግል ክሊኒክ ባለቤቶች፣ ለሕክምና ዳይሬክተሮችና ለሥራ አስኪያጆች
2,999 ብር
የግል ትምህርት ቤት ሙሉ አስተዳደር ሥርዓት — ተማሪ፣ ክፍያ፣ ውጤት፣ መገኘትና ደመወዝ

ለግል ትምህርት ቤት ባለቤቶችና ርዕሰ መምህራን
2,999 ብር
ሬስቶራንትና ካፌ ሙሉ አስተዳደር — የምግብ ዋጋ አወጣጥ፣ ዕለታዊ ሽያጭ፣ ክምችትና ትርፍ

ለሬስቶራንት፣ ካፌና ሆቴል ባለቤቶች
2,499 ብር
የኪራይ ቤትና ሕንፃ አስተዳደር ሲስተም — ተከራዮች፣ ውል፣ ኪራይ መሰብሰብ፣ ጥገናና ግብር

ለቤትና ሕንፃ አከራዮች፣ ለወኪሎችና ለአስተዳዳሪዎች
1,999 ብር
የከባድ መኪና ባለቤት የገቢ፣ የወጪና የትርፍ ሲስተም — ገልባጭ፣ ደረቅ ጭነትና ታንከር፣ ጉዞ በጉዞ

ለገልባጭ፣ ለደረቅ ጭነትና ለታንከር ባለቤቶች
1,999 ብር
የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ፕላን ለባንክ ብድር — የእንቁላል ጣይና የሥጋ ዶሮ፣ ከነ 5 ዓመት የፋይናንስ ትንበያ

ለዶሮ አርቢዎች፣ ለወጣቶች ቡድኖችና ለብድር ጠያቂዎች
1,999 ብር
የሠራተኞች የሥራ አፈጻጸም ምዘና ሥርዓት — KPI፣ BSC፣ ግብ አወጣጥና ማበረታቻ

ለድርጅት ኃላፊዎች፣ ለሥራ አስኪያጆችና ለHR ባለሙያዎች
2,499 ብር
የመኪና ኪራይ ድርጅት ሙሉ አስተዳደር — ቦታ ማስያዝ፣ ውል፣ ክፍያ፣ ጥገናና ትርፍ በየመኪናው

ለመኪና አከራዮችና ለኪራይ ኤጀንሲዎች
1,999 ብር

የሕግ ተገዢነትና የፈቃድ ኪቶች

EUDR ቡና ኤክስፖርት ዝግጁነት ኪት — የማሳ GPS መዝገብ፣ የሎት ዱካ መከታተያና የአውሮፓ ዲው ዲሊጀንስ ሰነዶች

ለቡና ላኪዎች፣ ለማጠቢያ ጣቢያዎችና ለማኅበራት
3,999 ብር
ለዳያስፖራና ለውጭ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ኪት — ችርቻሮ፣ ጅምላ፣ ኤክስፖርት፣ ኢምፖርትና ፍሬይት

ለዳያስፖራ፣ ለውጭ ኩባንያዎች፣ ለአገር ውስጥ አጋሮችና ለአማካሪዎች · English + አማርኛ
3,999 ብር
የከተማ መሬት ሊዝ ጨረታ ማስያ — ምን ያህል መጫረት እንዳለብዎ፣ ቅድመ ክፍያና የክፍያ መርሐ ግብር

ለቤት ሠሪዎች፣ ለሪል እስቴት ገንቢዎችና ለኢንቨስተሮች
2,499 ብር
የትራንስፈር ፕራይሲንግ ሰነድ ኪት — በእህት ኩባንያዎች መካከል ለሚደረግ ግብይት — መመሪያ 981/2024

እህት ኩባንያ ላላቸው ድርጅቶች፣ ለውጭ ኩባንያ ቅርንጫፎችና ለሂሳብ ባለሙያዎች
3,499 ብር
የአካባቢና ማኅበራዊ ተጽዕኖ ግምገማ ESIA/ESMP ኪት — አዋጅ 1371/2025

ለፋብሪካ፣ ሆቴል፣ ግንባታ፣ እርሻ፣ ማዕድንና የልማት ፕሮጀክቶች
3,999 ብር
የእውነተኛ ተጠቃሚ ባለቤት Beneficial Ownership ምዝገባ ኪት — ደንብ 592/2026

ለኩባንያ ባለቤቶች፣ ለሂሳብ ባለሙያዎችና ለጠበቆች
2,999 ብር
የግል ኮሌጅ እውቅና ፈቃድ ማደሻና የጥራት ራስ-ግምገማ ሲስተም

የግል ኮሌጅ እውቅና ፈቃድ ማደሻና የጥራት ራስ-ግምገማ ሲስተም

ለግል ኮሌጅ ባለቤቶች፣ ዲኖች፣ የQA ኃላፊዎችና ሬጅስትራሮች
3,999 ብር
የEFDA ምርት ምዝገባ ዶሴ ኪት — የሕክምና መሣሪያ፣ ኮስሜቲክስና ምግብ አስመጪዎች

ለሕክምና መሣሪያ፣ IVD፣ ኮስሜቲክና ምግብ አስመጪዎችና የአምራች ወኪሎች
3,499 ብር
የንግድ ምልክት Trademark ምዝገባና የብራንድ ጥበቃ ኪት — የማድሪድ ስምምነትን ጨምሮ

ለአምራቾች፣ ለነጋዴዎች፣ ለአስመጪዎችና ለላኪዎች
2,499 ብር
የአክሲዮን ማኅበር የECMA ምዝገባ፣ ሪፖርትና የESX ዝግጁነት ኪት

ለአክሲዮን ማኅበር ቦርዶች፣ ለCFOዎችና ለኩባንያ ጸሐፊዎች
3,999 ብር
የቁም እንስሳና የሥጋ ኤክስፖርት አቅራቢ ሲስተም — ለኤክስፖርት ቄራዎች በቀጥታ ማቅረብ

ለቁም እንስሳ ነጋዴዎች፣ ለአደላቢዎችና ለአቅራቢ ማኅበራት
2,999 ብር

ለቤተሰብና ለግል ጉዳዮች