ከTrial Balance እስከ ተጠናቀቀ የIFRS መግለጫ — 22 ሉህ Excel ቴምፕሌት ከ4,000 በላይ ቀመሮች፣ ዝርዝር የአማርኛ መመሪያና 24 ዝግጁ የWord ቴምፕሌቶች።

በቪዲዮው ውስጥ የሚያዩት ከእውነተኛዎቹ ፋይሎች የተወሰዱ ገጾችን ነው።
በኢትዮጵያ የሂሳብና ኦዲት ቦርድ (AABE) መሠረት በርካታ ድርጅቶች መግለጫቸውን በIFRS ወይም በIFRS for SMEs እንዲያዘጋጁ ይጠበቅባቸዋል። ውጤቱ ብዙ ጊዜ ለውጭ አማካሪ ከፍተኛ ክፍያ ወይም የኦዲት ግኝት ነው።
እነዚህ ምስሎች ከExcel ሲስተሙ የተወሰዱ ናቸው። ቁጥሮቹ ምሳሌ ናቸው። ለማስፋት ምስሉን ይጫኑ።






ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።
በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።
ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።
አዎ። መመሪያው IFRS፣ IFRS for SMEs እና ለAABE ሪፖርት ማቅረብን ያብራራል።
የዓመቱን Trial Balance ከሶፍትዌርዎ ወይም ከExcel ወደ TB ሉሁ ይለጥፋሉ — ቀሪውን ቴምፕሌቱ ያሰላል።
የለውም። ፋይሉ .xlsx ነው — ሁሉም ስሌቶች በተለመዱ የExcel ቀመሮች ይሰራሉ።
Microsoft Excel 2016፣ 2019፣ 2021 ወይም Microsoft 365 ይመከራል። መረጃ ለማስገባት ኮምፒውተር የተሻለ ነው።
በስልክዎ በExcel መተግበሪያ ገጾቹን ማየትና ቁጥር መቀየር ይችላሉ፤ መመሪያውና ቅጾቹም በስልክ ይከፈታሉ። ለሙሉ ሥራ ግን ኮምፒውተር ይመከራል።
ፋይሉ በምሳሌ መረጃ ተሞልቶ ይመጣል። የምሳሌውን ቁጥሮች በራስዎ መረጃ ይተካሉ — ቀመሮቹ ቀሪውን ያሰላሉ። የWord ቅጾቹን በድርጅትዎ ስምና መረጃ ያስተካክላሉ።
ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።
የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።
IFRS ለኢትዮጵያ ድርጅቶች — የሂሳብ መግለጫ አዘገጃጀት — 3,999 ብር፣ አንድ ጊዜ ክፍያ።
አሁን ይግዙ →