የጥራት ማንዋል፣ 20 ሂደቶችና 40 ቅጾች በWord፣ 14 ሉህ Excel የጥራት ዳሽቦርድና 107 ገጽ የአማርኛ መመሪያ — የ2026 እትም ለውጦችን ጨምሮ።

በቪዲዮው ውስጥ የሚያዩት ከእውነተኛዎቹ ፋይሎች የተወሰዱ ገጾችን ነው።
ብዙ ገዢዎችና ጨረታዎች የISO 9001 ሰርተፊኬት መጠየቅ ጀምረዋል። ሥርዓቱን ለመገንባት ግን ከባዶ ገጽ መጀመር አያስፈልግም — ማንዋሉ፣ ሂደቶቹ፣ ቅጾቹና መዝገቦቹ ተዘጋጅተዋል።
እነዚህ ምስሎች ከExcel ሲስተሙ የተወሰዱ ናቸው። ቁጥሮቹ ምሳሌ ናቸው። ለማስፋት ምስሉን ይጫኑ።









ከመመሪያው እና ከቅጾቹ የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።
ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።
በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።
ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።
ሰርተፊኬት የሚሰጠው ዕውቅና ያለው የሰርተፊኬሽን አካል ነው። ጥቅሉ ሥርዓቱን ለመገንባትና ለኦዲት ለመዘጋጀት የሚያስፈልጉትን ሞዴል ሰነዶች፣ መዝገቦችና መመሪያ ይሰጥዎታል።
አዎ። መመሪያው የ2026 እትም ለውጦችን ለብቻ ያብራራል፤ የሰርተፊኬሽን ዝግጁነት ክፍተት ግምገማ ቅጽ (F-40) አለው።
የለውም። ፋይሉ .xlsx ነው — ሁሉም ስሌቶች በተለመዱ የExcel ቀመሮች ይሰራሉ።
Microsoft Excel 2016፣ 2019፣ 2021 ወይም Microsoft 365 ይመከራል። መረጃ ለማስገባት ኮምፒውተር የተሻለ ነው።
በስልክዎ በExcel መተግበሪያ ገጾቹን ማየትና ቁጥር መቀየር ይችላሉ፤ መመሪያውና ቅጾቹም በስልክ ይከፈታሉ። ለሙሉ ሥራ ግን ኮምፒውተር ይመከራል።
ፋይሉ በምሳሌ መረጃ ተሞልቶ ይመጣል። የምሳሌውን ቁጥሮች በራስዎ መረጃ ይተካሉ — ቀመሮቹ ቀሪውን ያሰላሉ። የWord ቅጾቹን በድርጅትዎ ስምና መረጃ ያስተካክላሉ።
ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።
የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።
ISO 9001 የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰነዶች ጥቅል — 2,999 ብር፣ አንድ ጊዜ ክፍያ።
አሁን ይግዙ →